ኤርትራ በዘፈቀደ ያሰረቻቸውን ሁሉ እንድትፈታ ተጠየቀ
Your browser doesn’t support HTML5
የኤርትራ መንግሥት በዘፈቀደ ያሠራቸውን ሁሉ በአፋጣኝ እንዲለቅቅና ፍትሐዊ ፍርድ የሚያገኙበትን ሁኔታ እንዲያረጋግጥ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ቢሮ አሳሰበ።
Your browser doesn’t support HTML5