በአማራ ጉዳይ ላይ የሚሠሩ ድርጅቶች የጋራ የመሪዎች ስብስብ ለማድረግ መስማማታቸውን ገለፁ
Your browser doesn’t support HTML5
ወደ ዐሥራ ስምንት የሚሆኑ ከአማራ የፖለቲካ ድርጅቶች፣የሲቪክና የማኅበረሰብ ድርጅቶችና የመገናኛ ብዙኃን ሲልቨር ስፕሪንግ ሜሪላንድ የሦስት ቀን ጉባኤ አካሂደዋል።
Your browser doesn’t support HTML5