ድምጽ በሞያሌ ጉዳይ ሰማያዊ ፓርቲ ጥያቄ አቀረበ ማርች 13, 2018 መለስካቸው አምሃ Your browser doesn’t support HTML5 ሰማያዊ ፓርቲ “ሰሞኑን ሞያሌ ውስጥ የንፁሃን ዜጎችን ሕይወት አጠፉ” ያላቸው የመከላከያ ሠራዊት አባላት በግልፅ ችሎት ፊት ለፍርድ እንዲቀርቡ ጠይቋል።