ድምጽ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቫሮቭ አዲስ አበባ ናቸው ማርች 09, 2018 መለስካቸው አምሃ Your browser doesn’t support HTML5 ሩሲያ ግጭቶች ያለምንም ጣልቃ ገብነትና ሁሉን ዓቀፍ በሆነ ውይይት እንዲፈቱ እንደምታበረታታ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ሰርጌ ላቭሮቭ አስታወቁ፡፡