በአዲስ አበባ የሚገኙ ሁለት የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደሮች በቴለርሰን ጉብኝት ላይ

  • እስክንድር ፍሬው

Your browser doesn’t support HTML5

የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሬክስ ቴለርሰን ያደረጉት ጉብኝት ሀገራቸው ከኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ አንፃር ያላትን አቋም ይበልጥ ያረጋገጠችበትና ግልፅ ያደረገችበት መሆኑን በአዲስ አበባ የሚገኙት አምባሳደር አስታውቀዋል፡፡