በዩናይትድ ስቴትስ ውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት የቀድሞው የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር ሄርመን ኮኸን
Your browser doesn’t support HTML5
በዩናይትድ ስቴትስ ውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት የቀድሞው የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር ሄርመን ኮኸን በአሁኑ ወቅት አምስት የአፍሪካ ሃገሮችን በመጉብኝት ላይ ስላሉት ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሬክስ ቴለርሰን ጉዞ በተለይም ኢትዮጵያን አስመልክቶ የሰጡትን አስተያየት መነሻ በማድረግ አነጋግረናቸዋል።