ድምጽ የሕግ ባለሙያ እና የመብት ተሟጋች የትነበርሽ ንጉሤ ዓለምቀፍ እውቅና ተሰጣት ማርች 08, 2018 ቆንጂት ታየ Your browser doesn’t support HTML5 ለሴቶች መብት ለአካል ጉዳተኞች መብትና ዕኩልነት ተሟጋች ጠበቃዋ፣ የትነበርሽ በዛሬው ዓለምቀፍ የሴቶች ቀን አንድ ከፍተኛ ሽልማት አሸናፊ ሆናለች።