ድምጽ ኢትዮጵያ ውስጥ ላለው ችግር መልሱ "የበለጠ ነፃነት እንጂ፣ መገደብ አይደለም" ሬክስ ቲለርሰን ማርች 08, 2018 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 ኢትዮጵያ ውስጥ ላለው ችግር መልሱ "የበለጠ ነፃነት እንጂ መገደብ አይደለም" ሲሉ የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሬክስ ቲለርሰን አስታውቀዋል።