በሀንጋሪ ትምህርታቸውን የሚከታተሉ ኢትዮጵያውያን ተቸግረናል አሉ

Your browser doesn’t support HTML5

በኢትዮጵያ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መምህራን የነበሩና ትምህርታቸውን በሀንጋሪ በመከታተል ላይ የሚገኙ ሰላሳ የሚሆኑ ተማሪዎች በገንዘብ እጥረት ምክንያት ለችግር እንደተጋለጡ ለአሜሪካ ድምፅ ሬድዮ ገለፁ።