ድምጽ አቶ ዮናታን ተስፋዬ ከእሥር ተፈታ ማርች 05, 2018 መለስካቸው አምሃ Your browser doesn’t support HTML5 የቀድሞው የሰማያዊ ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ዮናታን ተስፋዬ ዛሬ ከእሥር መፈታቱ ተሰማ፡፡