ዓለማቀፍ የኢትዮጵያውያን ጋራ ግብረኃይል የኢኮኖሚ ማዕቀብ ጥሪ

Your browser doesn’t support HTML5

"ዓለማቀፍ የኢትዮጵያውያን የጋራ ግብረኃይል" የተባለው ቡድን ለኢትዮጵያውያን ባቀረበው የኢኮኖሚ ማዕቀብ ጥሪ ወደ ህወሓት አካውንት በሬሚታንስ ወይም በሀዋላ መልክ የሚገባውን የውጭ ምንዛሪ ለማቆም እንደሆነ አመልክቷል።