ድምጽ ከኦህዴድ እና ኦፌኮ አመራሮች ጋር የተደረገ ውይይት ፌብሩወሪ 28, 2018 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 የኦሮሚያ ገዥ ፓርቲ ኦህዴድ እና ተቃዋሚው ኦፌኮ ለመደራደር መወሰናቸውና በቅርቡ እየታዩ ያሉ ሌሎች ለውጦች ከሁለቱ ፓርቲዎች ግንኙነት የዘለለ ትርጉም እየተሰጣቸው ነው፡፡