ድምጽ "የወልቂጤ ከተማ የልማት ጥያቄ ፖለቲካዊ ትርጉም እየተሰጠው ነው" - የአካባቢው ነዋሪ ፌብሩወሪ 27, 2018 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 የጉራጌ ዞን ማዕከል የሆነችው የወልቂጤ ከተማ ነዋሪዎች ያነሱት የልማት ጥያቄ ፖለቲካዊ ትርጉም እየተሰጠው ነው ሲሉ አንድ የአካባቢው ነዋሪ ተናገሩ።