ድምጽ የአስቸኳይ ጊዜ ኮማንድ ፖስት "ሕገወጥ" ባላቸው የፀጥታ ኃይሎች "አስፈላጊ" እርምጃ እንዲወስዱ አዘዘ ፌብሩወሪ 27, 2018 መለስካቸው አምሃ Your browser doesn’t support HTML5 የአስቸኳይ ጊዜ ኮማንድ ፖስት ሕገወጥ ያላቸው አካላት የሕዝብን ሰላምና መረጋጋት ለማደፍረስና በፀጥታ ኃይሎች ላይ ጉዳት ለማድረስ ሞክረዋል ሲል አስታውቋል።