የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጁን በመቃወም አቋሙ የፀና መሆኑን የአሜሪካ ኤምባሲ አስታወቀ
Your browser doesn’t support HTML5
የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጁን በብርቱ በመቃወሙም ሆነ ያንን ይፋ በማድረጉ አቋሙ እንደሚፀና በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ አስታወቀ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5