ኢራፓ ለሀገር ውስጥ የፖለቲካ ድርጅቶች ጥሪ አቀረበ
Your browser doesn’t support HTML5
የኢትዮጵያ ራዕይ ፓርቲ/ኢራፓ/ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር የሚያስችል መድረክ ለማዘጋጀት ለሀገር ውስጥ የፖለቲካ ድርጅቶች ጥሪ አቀረበ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5