ጀርመን የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ

Your browser doesn’t support HTML5

ጀርመን ነዋሪ የሆኑ ኢትዮጵያውያን ዛሬ በዋና ከተማዋ ውስጥ ከጧቱ 4ሰዓት አንስቶ ሰላማዊ ሰልፍ ማድረጋቸውን ከአስተባባሪዎቹ አንዱ ለአሜሪካ ጣቢያ ገለፀዋል።