ድምጽ የኦህዴድ ሥልጣን ሽግሽግ ፌብሩወሪ 22, 2018 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 ኦህዴድ ዛሬ ያካሄደው የኃላፊነት ሽግሽግ የቀጠዩን የኢትዮጵያ ጠ/ሚኒስትር ማንነት ያመላከተ እንደሆነ የሚገልፁ አስተያየቶች እየተሰጡ ነው፡፡