ድምጽ ዲሞክራሲ በተግባር ፌብሩወሪ 21, 2018 ሰሎሞን ክፍሌ Your browser doesn’t support HTML5 በኢትዮጵያ ካለፈው ሣምንት ዓርብ ጀምሮ ለስድሥት ወራት ተግባራዊ የሚሆን የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ተጥሏል። ዐዋጁ የዜጎችን ሰብዓዊ መብቶች ይጥሳል ሲሉ ብዙ ወገኖች ይቃወሙታል።