በወልቂጤ የታስሩ አለመፈታታቸውና ጥያቄዎች አለመመለሳቸውን ነዋሪዎች ገለፁ
Your browser doesn’t support HTML5
የጉራጌ ዞን ዋና ከተማ በሆነችው ወልቂጤ ከሳምንት በፊት የተጀመረው አድማ እያበቃ ቢሆንም የታሰሩ አለመፈታታቸውን፣ ጥያቄዎችም አለመመለሳቸውን ነዋሪዎች ገለፁ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5