ድምጽ "ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር በ24 ዓመት ውስጥ 40 ድርድሮች አድርገናል"-የኦጋዴን ነፃ አውጪ ግምባር ፌብሩወሪ 19, 2018 ገልሞ ዳዊት Your browser doesn’t support HTML5 ባለፈው ሳምንት መጀመርያ የተጠናቀቀው የኢትዮጵያ መንግሥትና የኦጋዴን ነጻ አውጪ ግምባር ድርድር ሁለቱ ተደራዳሪዎች ከስምምነት ሳይደርሱ ተጠናቋል።