ድምጽ የዋልድባ መነኮሳት ክስ እንዳልተቋረጠ ጠበቃቸው ገለፁ ፌብሩወሪ 19, 2018 ጽዮን ግርማ Your browser doesn’t support HTML5 - የሃይማኖት ልብሳቸውን እንዲያወልቁ መገደዳቸና መደብደባቸውን ለችሎት ተናግረዋል ተብሏል - ዛሬ ከእስር የተፈቱትን ኮሎኔል ደመቀ ይዘናቸዋል - በጎንደር እቤት ውስጥ የቀመጥ አድማ መካሄዱን ነዋሪዎች ገልፀዋል