በመገናኛ ብዙኃን የማይታወቁ ብዙ እሥረኞች በወህይኒ ቤት እንደሚገኙ ተነገረ

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

በመገናኛ ብዙኃን የማይታወቁ ብዙ እሥረኞች ዛሬም በወህይኒ ቤት እንደሚገኙ ተነገረ፡፡ አንዳንድ ተቃዋሚ ፓርቲዎችም ሊፈቱ የሚገቡ አባሎቻቸው ዛሬም እንዳልተፈቱ አስታወቁ፡፡