ሻሸመኔ የሞትና የመቁሰል አደጋ ደረሰ
Your browser doesn’t support HTML5
በሻሸመኔ ከእሥር ለተፈቱ የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግሬስ አመራር ለአቶ ደጀኔ ጣፋ አቀባበል ለማድረግ ትላንት በበርካታ ተሽከርካሪዎች ይጓዙ የነበሩ ሰዎች መንገድ ላይ ችግር እንደገጠማቸው፣ በተፈጠረ ግጭት የሰው ሕይወት መጥፋቱንና ጉዳት መድረሱን ካስተባባሪዎቹ አንዱ አቶ አማዶ ሃሞኒ ለቪኦኤ ተናግረዋል።