“የጠ/ሚኒስትሩ ሥራ መልቀቂያ ድንገተኛ አይደለም” - ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ

Your browser doesn’t support HTML5

የጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሣለኝ የሥልጣን መልቀቂያ ጥያቄ ድንገት የመጣ አለመሆኑን የኢትዮጵያ የመንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ ጉዳዮች ፅሕፈት ቤት ሚኒስትር ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ ገለፁ።