የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ የሥልጣን መልቀቂያ ደብዳቤ አስገቡ

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ ከድርጅት የመሪነት መንበራቸውና ከጠቅላይ ሚኒስትርነት ሥልጣናቸው ለመልቀቅ ጥያቄ ማቅረባቸውን ይፋ አደረጉ፡፡