ድምጽ ዙማ እንዲሰናበቱ ኤኤንሲ ጠየቀ ፌብሩወሪ 14, 2018 ሰሎሞን አባተ Your browser doesn’t support HTML5 የደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ከሥልጣናቸው ይሰናበቱ ይዝለቁ የሃገሪቱ ፓርላማ ነገ ይወስናል። ፓርቲያቸው ግን “በቁኝ” ብሏል።