“ከተፈታነው ይልቅ በእስር ቤት የሚገኙት ቁጥራቸው ይበዛል”-ከእስር የተፈቱት

Your browser doesn’t support HTML5

በዛሬው ዕለት ከእስር ከተለቀቁትና እስረኞች መካከል ያነጋገርናቸው፤ “ከተፈታነው ይልቅ በእስር ቤት የሚገኙት ቁጥራቸው ይበዛል” - ይላሉ።በፌደራል ፍርድ ቤት ውስጥ የብዙ እስረኞች ጠበቃ የሆኑ ጠበቆችም ይህንን ያረጋግጣሉ። በሌላ በኩል አዲስ አበባን ጨምሮ በተለያዩ የኦሮሚያ ክልል ከተሞች ለተፈቱት እስረኞች አቀባበሎችና ሰላማዊ የሆኑ ሰልፎች መደረጋቸውን ያነጋገርናቸው ነዋሪዎች ገልፀዋል።