"እሥረኞችን መፍታት ለቀጣዩ እርምጃ በር ከፋች እንጂ፣ ለሕዝቡ ጥያቄ መልስ አይደለም"- ተቃዋሚ ፓርቲዎች

  • እስክንድር ፍሬው

Your browser doesn’t support HTML5

እሥረኞችን መፍታት ለቀጣዩ እርምጃ በር ከፋች እንጂ ለሕዝቡ ጥያቄ መልስ አይደለም ይላሉ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች፡፡ የሕዝቡ ዋንኛ ጥያቄዎች ግን እስካሁን አልተመለሱም ባይ ናቸው - የመኢአድና የሰማያዊ ፓርቲ መሪዎችን አነጋግረናል፡፡