እነ እስክንድር ነጋ፣ አንዷለም አራጌ፣ አሕመድ ሙስጠፋ፣ አሕመዲን ጀበልና ሌሎች እስረኞች ተፈቱ
Your browser doesn’t support HTML5
ረዥም ዓመት ተፈርዶባቸው ወይኅኒ የነበሩት እነ እስክንድር ነጋ፣ አንዷለም አራጌ፣ አሕመድ ሙስጠፋ፣ አሕመዲን ጀበልና ሌሎች እስረኞች ዛሬ አመሻሹ ላይ ተፈቱ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5