ድምጽ ኦብነግና የኢትዮጵያ መንግሥት እየተደራደሩ ናቸው ፌብሩወሪ 12, 2018 ሰሎሞን አባተ Your browser doesn’t support HTML5 በኦጋዴን ነፃ አውጭ ግንባርና በኢትዮጵያ መንግሥት መካከል ለሦስት ቀናት ይቆያል የተባለ ውይይት ትናንት ዕሁድ ተጀምሯል። በኢትዮጵያ ባለሥልጣናትና በኦብነግ መካከል ንግግሩ የተጀመረው ተለይቶ ባልተገለፀ የኬንያ ከተማ ነው።