ድምጽ አቶ ጉርሜሳ አያኖን ጨምሮ የአራቱ የኦፌኮ አባላት ክስ እንዲቋረጥ ተወሰነ ፌብሩወሪ 12, 2018 መለስካቸው አምሃ Your browser doesn’t support HTML5 አቶ ጉርሜሳ አያኖን ጨምሮ የአራቱ የኦፌኮ አመራር አባላት እና ሌሎች ተከሳሾች ክስ እንዲቋረጥ መወሰኑን ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ አስታወቀ፡፡