ድምጽ ለጥያቄዎ መልስ ፌብሩወሪ 12, 2018 Your browser doesn’t support HTML5 ለጥያቄዎቻችሁ መልስ የሚሰጡት በአንድ ዓመት በላይ ለሆነ ጊዜ ታስረው የቆዩትና በቅርቡ የተፈቱት የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ - ኦፌኮ ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና ናቸው፡፡