የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ፕዚሬዳንት አሁንም እየተወነጀሉ ነው
Your browser doesn’t support HTML5
"ሜነሶታ ውስጥ ስብሰባ ከማድረጋችን በፊት የክልሉ አስተዳዳር በዚያ ወደሚገኙ የቤተሰቦቻቸው አባላት ሄደው ለልጆቻችሁ ደውላችሁ በስብሰባው እንዳይሳተፉ ንገሯቸው። ካልሆነ ግን እስር ቤት እንደምትገቡ፤ ቤትና ንብረታችሁን እንደምታጡ ንገሯቸው ብለው አስጠነቀቋቸው። እነርሱ ግን እሺ አላሉም። ከዚህ በፊት አድርጋችሁ ታውቁ የለ፤ የምታደርጉትን አድርጉ፤ አሏቸው። ከዚያም የአሥራ ሁለት ዓመት ልጆች ሳይቀሩ ብዙ ሰዎች ታሰሩ።"