የዓረና ትግራይ ለዴሞክራሲያዊና ሉዓላዊነት የአቋም መግለጫ
Your browser doesn’t support HTML5
በሰላማዊ ትግል ድል ለመጎናፀፍ መስዋዕት እየከፈለ መሆኑንና በዚህም ምክንያት የተገደሉና የተጎሣቆሉም መኖራቸውን ተቃውሚው ዓረና ትግራይ ለዴሞክራሲያዊና ሉዓላዊነት አስታወቀ።
Your browser doesn’t support HTML5