የሙስሊሙ ማኅበረሰብ ጥያቄዎች መፍትኄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት የይግባኝ ክርክራቸውን አላሰሙም
Your browser doesn’t support HTML5
በኢትዮጵያ ፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ተፈርዶባቸው ማረሚያ ቤት የሚገኙት የሙስሊሙ ማኅበረሰብ ጥያቄዎች መፍትኄ አፈላላጊ ኮሚቴ አራት አባላት ዛሬ የይግባኝ ክርክራቸውን ሳያሰሙ ቀሩ።
Your browser doesn’t support HTML5