በኢትዮጵያ አዳዲስ የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አባላት ሹመት ፀደቀ

  • እስክንድር ፍሬው

Your browser doesn’t support HTML5

በኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በአካሄደው ልዩ ስብሰባ አዳዲስ የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አባላትን ሹመት አፅድቋል፡፡