"በፕሬዝዳንትነቴ ላገኝ ከሚገባኝ ጋ የሚገናኝ አይደለም"- ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ

Your browser doesn’t support HTML5

የቀድሞ የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ በቀድሞ ፓርቲያቸው ኦሕዴድ የአንድ ጊዜ ስጦታ ሊያበረክትላቸው እንደሆነ ለአሜሪካ ድምፅ ገለፁ። ይህ ውሳኔ እስካሁን ሲያነሱት ት ከነበረው የመብት ጥያቄ ጋ የሚገናኝ እንዳልሆነ ተናግረዋል።