በኢትዮጵያ በሚገደሉ ሰዎች ጉዳይ ማነው ተጠያቂው?

Your browser doesn’t support HTML5

በኢትዮጵያ ለሰልፍና ለተቃውሞ አደባባይ የሚወጡ ሰዎች ሲገደሉ እንዲሁ በሰልፉ ላይ ተሳታፊ ሳይሆኑ በተባራሪ የሚገደሉ ሰዎችን በተመለከተ ገዳዮቻቸው ሊጠየቁበት የሚችሉበት ሕግ አለ ወይ? ካለስ በምን መልኩ ሊጠየቁ ይችላሉ? የሚሉና ሌሎች ጥያቄዎችን ይዛ ጽዮን ግርማ ሦስት የሕግ ባለሞያዎችን አነጋግራለች።