ድምጽ የኦፌኮ አመራር አባላት ችሎት በመዳፈር የእሥር ቅጣት ተጣለባቸው ፌብሩወሪ 05, 2018 መለስካቸው አምሃ Your browser doesn’t support HTML5 በእሥር የሚገኙት አራቱ የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግሬስ አመራር አባላት እነ ጉርሜሳ አያኖ ችሎት በመዳፈር ወንጀል ዛሬም ተጫማሪ የእሥር ቅጣት ተጣለባቸው፡፡