“እስር ቤት ውስጥ የሰብዓዊ መብት ጥሰቱ የት እደደረሰ ለማየት ችያለሁ” - ጦማሪ ዘላለም ወርቀገኘሁ

Your browser doesn’t support HTML5

በድረ ገፆችና በማኅበራዊ መገናኛ ላይ በመጻፍ የሚታወቀው ጦማሪ እና የሰብዓዊ መብት አራማጅ (አክቲቪስት) ዘላለም ወርቅአገኘሁ ከሦስት ዓመት በሰባት ወር እስር በኋላ ከእስር ተፈቷል። ስለ እስር ሁኔታው ከጽዮን ግርማ ጋር አጠር ያለ ቆይታ አድርጓል።