ድምጽ ኢትዮ‑አሜሪካዊው ምሁር በትረምፕ ንግግር ላይ ፌብሩወሪ 01, 2018 ሰሎሞን አባተ Your browser doesn’t support HTML5 ኢሚግራንቶች ለአሜሪካ ሸክም ሳይሆኑ ሃብት ናቸው ሲሉ የቴክሳሷ ዳላስ ውስጥ የምጣኔ ኃብት ምሁርና ፕሮፌሰር የሆኑት ዶ/ር መሐመድ አባጀበል ለአሜሪካ ድምፅ ገልፀዋል።