ድምጽ በሰሜን ወሎ ዞን ሰዎች እየታሰሩ መሆኑን ነዋሪዎች ገለፁ ጃንዩወሪ 31, 2018 ጽዮን ግርማ Your browser doesn’t support HTML5 በሰሜን ወሎ በወልዲያ፣ በመርሳ፣ በቆቦና በሌሎች የዞኑ ከተሞች ከተፈጠረው ግጭት በኋላ ዛሬም ሰዎች እየታሰሩ መሆኑን ነዋሪዎች ለአሜሪካ ድምጽ ገለጹ።