ድምጽ ፕሬዚዳንት ትረምፕ ዛሬ ምሽት ለኮንግረሱ ንግግር ያደርጋሉ ጃንዩወሪ 30, 2018 ቪኦኤ ዜና Your browser doesn’t support HTML5 የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትረምፕ ሃገራቸው የምትገኝበትን አጠቃላይ ሁኔታ የሚዘረዝረውንና የወደፊት አቅጣጫቸውን የሚያመላክቱበትን የመጀመሪያ ንግግራቸውን ለተወካዮች ምክር ቤቱ ጥምር ጉባዔ ዛሬ ማታ ያደርጋሉ።