ድምጽ የመድረክ መግለጫ ጃንዩወሪ 26, 2018 መለስካቸው አምሃ Your browser doesn’t support HTML5 ኢህአዴግ በሚከተለው አክራሪ ኮሚኒስታዊ ቆኖና ምክንያት ለሀገሪቱ ችግሮች መፍትሄ መስጠት እንደማይቻለው የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ አስታወቀ፡፡