ሁለቱ የኢንተርኔት አምደኞች የመከላከያ ምስክሮቻቸውን አልቀረቡም
Your browser doesn’t support HTML5
በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 4ኛ ወንጀል ችሎት ጉዳያቸው እንደገና እየታየ የሚገኘው ሁለቱ የኢንተርኔት አምደኞች፣ ዛሬ የመከላከያ ምስክሮቻቸውን ሳያቀርቡ ቀሩ።
Your browser doesn’t support HTML5