በቆቦ ከተማ ተቃውሞ፣ሞት፣ግጭትና ቃጠሎ

Your browser doesn’t support HTML5

በቆቦ ከተማ ለሁለት ቀናት በተደረገ ተቃውሞና ግጭት እስካሁን ሰባት ሰዎች መሞታቸውን ያነጋገርናቸው ነዋሪዎች ገልፀዋል። ከተቃውሞው በኋላ በርካት ንብረቶች በቃጠሎ መውደማቸንና በአሁኑ ሰዓት ከተማው በመከላከያ ሠራዊት በቁጥጥር ስር መዋሉን ነግረውናል።