ስለ ወልቂጤ የተቃውሞ ሰልፍ ነዋሪዎች ይናገራሉ

Your browser doesn’t support HTML5

በዛሬው ዕለት ቁጥራቸው የበዛ የወልቂጤ ከተማ ነዋሪዎች ለተቃውሞ ሰልፍ አደባባይ መውጣታቸው ታውቋል። የተቃውሞው ምክኒያት የመሰረተ ልማት እጦት መሆኑን የሰልፉ ተሳታፊዎችና የከተማው ነዋሪዎች ነግረውናል።