በሞያሌ መከላከያ ፖሊስ አንድ ሰው ገድሎ ሦስት ማቁሰሉን የከተማው አስተዳደር አስታወቀ

Your browser doesn’t support HTML5

ሞያሌ ከትናንት በስቲያ አንድ የ20 ዓመት ወጣት በመከላከያ ፖሊስ መገደሉንና ሦስት ወጣቶች መቁሰላቸውን የወረዳው አስተዳዳሪ ገለጹ። ከቆሰሉት መካከል የስድስት ዓመት ልጅ እንደሚገኝበት ተናግረዋል።