ድምጽ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ እስራኤል ኤርትራውያን ስደተኞችን ወደ ሦስተኛ ሀገር እንዳትልክ ተቃወሙ ጃንዩወሪ 24, 2018 Your browser doesn’t support HTML5 የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በእስራኤል የሚገኙ ኤርትራውያን ስደተኞችን ወደ ሌላ ሀገር ለማሽጋገር የቀረበው ሃሳብ ተቀባይነት የሌለው ነው ብለዋል፡፡